የማንን የሙዚቃ ግጥም ማየት ይፈልጋሉ?

አስቴር አወቀ – ሰቀቀኔ

ኦሆሆ ፈገግ ፈገግ አሉ ኦሁሆ ተገለጡ አይኖቼ

አሆሆ እሱን የመሰለ አሆሆ ብርሃን አግንኝቼ

እህ አህ…………

ሰለየው ያመኛል ሳጣው ይጨንቀኛል

ሲሄድ ይከፋኛል ሳየው ደስ ይለኛል

ከ ፍጥረቱ ሁሉ በምድር በ ሰማይ

እሱን የመሰለ ታይቶ ያውቃል ወይ

ኦሆሆሆ …………..

ፍቅር አሜን አሜን

መውደድ አሜን አሜን

ፍቅር አሜን አሜን 

ኦሆሆሆ

በየደረሰበት ሰላም ይሆናል ሰላም ይሆናል

ረጋ ሰከን አንደበቱ አካል ቁመናው ውይ ሰውነቱ

በ ውበቱ ተርተቻለሁ በ ፍቅር ወጥመድ ተጠምጃለሁ

አህ ኢዬህዬ  ኢዬህዬ ኢዬህዬ ኢዬህዬ

            ////

ኦሆሆ ፈገግ ፈገግ አሉ ኦሁሆ ተገለጡ አይኖቼ

አሆሆ እሱን የመሰለ አሆሆ ብርሃን አግንኝቼ

እህ አሃ…………

አትውድጂው አትበሉኝ አትናፍቂው አትበሉኝ

እኔ ከ እሱ ወዲያ ምን አላማ  አለኝ

እንዴት ተለይቼ የ ልቤን ሲሳይ

መዋልስ ማደርስ አይን አይኑን ሳላይ

ፍቅር አሜን አሜን መውደድ አሜን

አሜን መውደድ አሜን አሜን 

ኦሆሆሆ

በየደረሰበት ሰላም ይሆናል ሰላም ይሆናል

ማር ነው ማር ነው አንደበቱ

እንዴት እንዴት ይተው በከንቱ

ናልኝ ናልኝ ናፍቆት የ እኔ

የ ፍቅር አጋሬ ሰቀቀኔ

ሃ ……ይሄዬ ይሄዬ ይሄዬ

ይሄዬ ይሄዬ………አሃ አሃ

ይሄዬ ይሄዬ………አሃ አሃ

Scroll to Top