በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ
ዳዊት እንዴት ይሙት ሳንተዋወቀው
በገና በገናዬ
የሚመጣን ሁሉ በገናን የሚያውቀው
በገና በገናዬ
በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ
ምነው ጌታዬ በደልከኝ
አትፍቼ እንደሆነ ሳትመክረኝ
ከሰውፊት አንደበት ጣልከኝ
በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ
ቀፎ ማር ቢኖር ከደጄ
ላሼ ጨረኩት አውርጄ
በእጅ መብላት ነው እንደራሴ
አላዋጣኝምምላሴ
የአህዛብ ጎራዴ ብረት የተባለ
እየቀላ ሄደ ደም እየመሰለ
በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ
አቆልቁዬ ባየው መሬቱን
ቆስሎ አገኝሁት እግሬን
ምን አሳዘነኝ ለ እግሬ ቀስል
ስሄድ ስሄድ እኖር ይመስላል
እዛ ላይ ሆኜ ሲጠራኝ
ባልንጀሮቼ ሳይመክሩኝ
ባልሰማው እንጂ ዝምታዬ
አቤት አቤቱ ጌታዬ
ያደኩበትን መሬት
ማነው ሜዳ ያረካት
ልናገር የማውቃት
ሀገሬ ጋራ ናት
ሀገራችን ቆላ መስክ የለም ከደጅ
እንዲሆ አፈር ለአፈር እንጫወት እንጀ
በገና በገናዬ