የማንን የሙዚቃ ግጥም ማየት ይፈልጋሉ?

ሶባ

የመስከረም አደይ
አበባ ነህ መቼም (2)
ተምኘክ ፍጥረቱ
ከበቡክ ንቦቹ (2)

ጨረቃ ፀሃይቱ
በሰማይ ምድሪቱ ፤ፈንጥቆ ጮራቸው
ካላንተ አይታዩኝ
ውበት ድምቀታቸው ፤ ብርሃን ድምቀታቸው

የሚወደድ ከሰባ ልጅ ፤ የሚያብረከርክ የፍቅር ልጅ
የሚነሳ የሚደረባ፤ የኔ ድንቅ ሰባ አሃ
እኔ የሱ ሶባ ፤ ሶባ (4)

እንዲያው ሶባ ሶባ፤ እኔው ነኝ ሶባህ
እንደ ማታ ፀሃይ፤ አይን የሚሻህ
የባህር ዳር ሰርዶ፤ አበባ አበባ
የመወደድ ሽውታ ፤የፍቅር ወለላ

እንዲያው ሶባ ሶባ ፤ ሶባ (2)
ሶባ ሶባ በለኝ፤ ሶባ
እኔ ነኝ ሶባህ፤ ሶባ
እንደ ባለ ከልካይ ፤ሶባ
እኔ ልሸህ፤ሶባ
ሶባ (8)

የመስከረም አደይ
አበባ ነህ መቼም (2)
ተምኘክ ፍጥረቱ
ከበቡክ ንቦቹ (2)

ጨረቃ ፀሃይቱ
በሰማይም ምድሪቱ ፤ፈንጥቆ ጮራቸው
ካላንተ አይታዩኝ
ውበት ድምቀታቸው ፤ ብርሃን ድምቀታቸው

የሚወደድ ከሰባ ልጅ ፤ የሚያብረከርክ የፍቅር ልጅ
የሚነሳ የሚደረባ፤ የኔ ድንቅ ሰባ አሃ
እኔ የሱ ሶባ ፤ ሶባ (4)

ሶባ ሶባ ብለክ ፤ ና የኔ መከታ
የገደል ላይ ዋርካ ፤ ሆኛለው ልብ አልባ
መውደድ ሲያዳቅስ ፤ከጎራ ጎራ
የባህር ማጀት ፤ፍቅር ሲዘጋ

እንዲያው ሶባ ሶባ ፤ ሶባ(2)
ሶባየ ሶባ፤ ሶባ
ሶባ ሶባ በለኝ ፤ሶባ
እንደ ሃምሌ ፀሀይ፤ ሶባ
እኔን የሚታየኝ፤ ሶባ
እንዲያው ሶባ ሶባ፤ ሶባ (2)
ሶባ (12)