SRBT https://srbt.sewasewmultimedia.com/ We provide the best personalized ring-back tones Mon, 13 May 2024 12:30:51 +0000 am hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.5.3 https://srbt.sewasewmultimedia.com/wp-content/uploads/2024/01/cropped-Logo.0ea51e407865761942f7-32x32.png SRBT https://srbt.sewasewmultimedia.com/ 32 32 ግርማ ተፈራ – መንታ ዉበት https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%98%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8b%89%e1%89%a0%e1%89%b5/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%98%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8b%89%e1%89%a0%e1%89%b5/#respond Mon, 13 May 2024 12:30:50 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1585 The post ግርማ ተፈራ – መንታ ዉበት appeared first on SRBT.

]]>
The post ግርማ ተፈራ – መንታ ዉበት appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%98%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8b%89%e1%89%a0%e1%89%b5/feed/ 0
ግርማ ተፈራ – ምን ውዬልሽ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%9d%e1%8a%95-%e1%8b%8d%e1%8b%ac%e1%88%8d%e1%88%bd/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%9d%e1%8a%95-%e1%8b%8d%e1%8b%ac%e1%88%8d%e1%88%bd/#respond Mon, 13 May 2024 12:20:41 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1548 ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮመጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮእንደው ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ ሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ/////እሩቅ ጥልቁ ፍቅርሽጽናት ትግስትሽቅንነት ደግነት ታማኝነትሽእንደ እሷ አይነት ፍጡር አለች ወይ እስኪባልስለ አንቺ ሲነገር ሰው ሁሉ ጉድ ይላል////ጤና ይስጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞእኔ ያንቺን ዉለታ […]

The post ግርማ ተፈራ – ምን ውዬልሽ appeared first on SRBT.

]]>

ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
ሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
እንደው ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
ሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
/////
እሩቅ ጥልቁ ፍቅርሽ
ጽናት ትግስትሽ
ቅንነት ደግነት ታማኝነትሽ
እንደ እሷ አይነት ፍጡር አለች ወይ እስኪባል
ስለ አንቺ ሲነገር ሰው ሁሉ ጉድ ይላል
////
ጤና ይስጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
እኔ ያንቺን ዉለታ አልከፍልም ፈጽሞ
ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
እንቅፋት አይንካሽ አንቺንስ ፈጽሞ
ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ ሳትከፊብኝ
//////
ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
ስታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
/////
ትሁትነትሽን ለማንም አልሰጠው
ሊያስተምርብሽ ነው አንቺን የመረጠው
አሁን ባለንበት በሚታማው ዘመን
ያንቺ አይነቱን ያብዛው እያሉ ነው መለመን
////
ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
እኔ ያንቺን ዉለታ አልከፍልም ፈጽሞ
ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
እንቅፋት አይንካሽ አንቺንስ ፈጽሞ
ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ ሳትከፊብኝ

The post ግርማ ተፈራ – ምን ውዬልሽ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%88%9d%e1%8a%95-%e1%8b%8d%e1%8b%ac%e1%88%8d%e1%88%bd/feed/ 0
ግርማ ተፈራ – ፍቅር በ መጠኑ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8d%8d%e1%89%85%e1%88%ad-%e1%89%a0-%e1%88%98%e1%8c%a0%e1%8a%91/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8d%8d%e1%89%85%e1%88%ad-%e1%89%a0-%e1%88%98%e1%8c%a0%e1%8a%91/#respond Mon, 13 May 2024 09:10:16 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1575 በ እውነተኛ ስሜት አስበሽ ለመንፈስ በመጠኑ አፍቅሪኝ ብዙ ዘመን ድረስ እፍፍ ያሉት ፍቅር የያዙት ቸኩሎ በጣም ይግል እና ይጠፋል ተቃጥሎ ፍቅር የ ሰዉን ልጅ ሲይዝ በ ዝግታ ጠንካራ ይሆናል በ መላላት ፋንታ የ ችኮላ ነገር አያስተማምንም ፍቅሬ ፍቅሬ ሰላልሽ እውነት አይመስለኝም              //// መች ወዲያው ይነጋል መቼስ ወዲያው መሽቶ ሰኔ አይታጨደም ሰኔ ላይ ተዘርቶ እንዲህ […]

The post ግርማ ተፈራ – ፍቅር በ መጠኑ appeared first on SRBT.

]]>

በ እውነተኛ ስሜት አስበሽ ለመንፈስ

በመጠኑ አፍቅሪኝ ብዙ ዘመን ድረስ

እፍፍ ያሉት ፍቅር የያዙት ቸኩሎ

በጣም ይግል እና ይጠፋል ተቃጥሎ

ፍቅር የ ሰዉን ልጅ ሲይዝ በ ዝግታ

ጠንካራ ይሆናል በ መላላት ፋንታ

የ ችኮላ ነገር አያስተማምንም

ፍቅሬ ፍቅሬ ሰላልሽ እውነት አይመስለኝም

             ////

መች ወዲያው ይነጋል መቼስ ወዲያው መሽቶ

ሰኔ አይታጨደም ሰኔ ላይ ተዘርቶ

እንዲህ ነው ተፈጥሮ ሂደት አለው ሁሉ

ዘመን እንዲኖረው ይሁን በመጠኑ

ፍቅር በመጠኑ

            ////

እንዳይሰናከል በ አጭሩ

መድረሻው እንዲያምር ጅምሩ

ሰክን ማለት ነው ሚስጥሩ

ተጠብቆ እንዲኖር ዉበቱ

አስደሳች እንዲሆን ስሜቱ

ያስፈልጋል ረጋ ማለቱ

          ////

በ እውነተኛ ስሜት አስበሽ ለመንፈስ

በመጠኑ አፍቅሪኝ ብዙ ዘመን ድረስ

እፍፍ እፍፍ ያሉት ፍቅር የያዙት ቸኩሎ

በጣም ይግል እና ይጠፋል ተቃጥሎ

በጣም ትንሽ ሳይሆን በጣምም ሳይበዛ

ፍቅርን ሲመጥኑት አለው ትልቅ ለዛ

ስልዚህ ውደጂኝ በ እውነተኛ መንፈስ

እንዳትለዋወጪ ብዙ ዘመን ድረስ

         /////

ፍቅር የበዛ እንደሁ ችሎ ይቃጠላል

አውቀው በ መጠኑ ቢያደርጉት ይሻላል

እውነታኛ ስሜት ፈላጊዎች ብትሆኑ

ፍቅር ጠቃሚ ነው ሲሆን በመጠኑ

              /////

እንዳይሰናከል በ አጭሩ

መድረሻው እንዲያመር ጅምሩ

ሰከን ማለት ነው ሚስጥሩ

ተጠብቆ እንዲኖር ዉበቱ

አስደሳች እንዲሆን ስሜቱ

ያስፈልጋል ረጋ ማለቱ

The post ግርማ ተፈራ – ፍቅር በ መጠኑ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8d%8d%e1%89%85%e1%88%ad-%e1%89%a0-%e1%88%98%e1%8c%a0%e1%8a%91/feed/ 0
ግርማ ተፈራ – ደሞ ሌላ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8b%b0%e1%88%9e-%e1%88%8c%e1%88%8b/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8b%b0%e1%88%9e-%e1%88%8c%e1%88%8b/#respond Mon, 13 May 2024 09:03:14 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1568 እስኪ ማን ማን ሊወደድ ካንቺ እኩል ሚዛን ደፍቶ ሲያዩትም ያላማረ ቢበላም አይጥም ከቶ ከ ሰው መርጦ ለ ሹመት ከዛፍም ያለው ጥላ ይባላል ደሞ የለም ተወዳጅ ካንቺ ሌላ                ///// ደሞ ሌላ አለ ወይ ካንቺ ሌላ ደሞ ሌላ በ ፍቅር የተሞላ ደሞ ሌላ አይኔ ቢያይ ሌላ ዉበት ደሞ ሌላ ልቤማ አንቺ አለሽበት              //// ስንት አልፎ […]

The post ግርማ ተፈራ – ደሞ ሌላ appeared first on SRBT.

]]>

እስኪ ማን ማን ሊወደድ ካንቺ እኩል ሚዛን ደፍቶ

ሲያዩትም ያላማረ ቢበላም አይጥም ከቶ

ከ ሰው መርጦ ለ ሹመት ከዛፍም ያለው ጥላ

ይባላል ደሞ የለም ተወዳጅ ካንቺ ሌላ

               /////

ደሞ ሌላ አለ ወይ ካንቺ ሌላ

ደሞ ሌላ በ ፍቅር የተሞላ

ደሞ ሌላ አይኔ ቢያይ ሌላ ዉበት

ደሞ ሌላ ልቤማ አንቺ አለሽበት

             ////

ስንት አልፎ ደክሞ ነው ልቤ ልብሽ ጋር የደረሰው

አፈር ዘግኖ ምሏል መቼም ላይለመድ ከ ሌላ ሰው

ሚስጥሩ ምንድነው ብዬ ራሴን ብጠይቀው

መልሱን ይሰጠኛል ፍቅርሽ ውስጤን እስከሚደንቀው

                  /////

እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ

ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ

               /////

ደሞ ሌላ አለ ወይ ካንቺ ሌላ

ደሞ ሌላ በ ፍቅር የተሞላ

ደሞ ሌላ አይኔ ቢያይ ሌላ ዉበት

ደሞ ሌላ ልቤማ አንቺ አለሽበት

             /////

እስኪ ማን ማን ሊወደድ ካንቺ እኩል ሚዛን ደፍቶ

ሲያዩትም ያላማረ ቢበላም አይጥም ከቶ

ከ ሰው መርጦ ለ ሹመት ከዛፍም ያለው ጥላ

ይባላል ደሞ የለም ተወዳጅ ካንቺ ሌላ

 

               /////

ደሞ ሌላ አለ ወይ ካንቺ ሌላ

ደሞ ሌላ በ ፍቅር የተሞላ

ደሞ ሌላ አይኔ ቢያይ ሌላ ዉበት

ደሞ ሌላ ልቤማ አንቺ አለሽበት

                /////

የአሁኑ ደስታዬን ሳስበው ያጓጓኛል የነገው

ካለሽኝ አልሰጋም ውዴ ቢሆንም የፈለገው

እንዲህ ብዬ አላውቅም ለ መጣ ወይ ለሄደው

አልነበረም እና ከልብ እንደ አንቺ የምወደው

                  /////

እንደ ደራሽ እስኪያጥለቀልቀኝ

ያንቺ መውደድ እኔን ያስጨንቀኝ

 

               /////

ደሞ ሌላ አለ ወይ ካንቺ ሌላ

ደሞ ሌላ በ ፍቅር የተሞላ

ደሞ ሌላ አይኔ ቢያይ ሌላ ዉበት

ደሞ ሌላ ልቤማ አንቺ አለሽበት

The post ግርማ ተፈራ – ደሞ ሌላ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8b%b0%e1%88%9e-%e1%88%8c%e1%88%8b/feed/ 0
ግርማ ተፈራ – የኖህ መርከብ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8b%a8%e1%8a%96%e1%88%85-%e1%88%98%e1%88%ad%e1%8a%a8%e1%89%a5/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8b%a8%e1%8a%96%e1%88%85-%e1%88%98%e1%88%ad%e1%8a%a8%e1%89%a5/#respond Mon, 13 May 2024 08:56:10 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1560 በ ክፋት ማእበል አለም ብትናወጥ እንደ አብደናጎ አልፋለሁ በ ረመጥ እተርፋለሁ እድናለሁ ከሚጠፉት ጋራ አልጠፋም አብሬ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ ናትና ኢትዮጵያ ሃግሬ በ ጥፋት ማእበል አለም ብትናወጥ እተርፋለሁ እድናለሁ ከሚጠፉት ጋራ አልጠፋም አብሬ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ ናትና ኢትዮጵያ ሃግሬ የመልኮት ክብር ባንቺ የገለጻል ለ አፍ እንኳን ሲጠሩት ስምሽ ይጣፍጣል […]

The post ግርማ ተፈራ – የኖህ መርከብ appeared first on SRBT.

]]>

በ ክፋት ማእበል አለም ብትናወጥ

እንደ አብደናጎ አልፋለሁ በ ረመጥ

እተርፋለሁ እድናለሁ ከሚጠፉት ጋራ አልጠፋም አብሬ

የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ ናትና ኢትዮጵያ ሃግሬ

በ ጥፋት ማእበል አለም ብትናወጥ

እተርፋለሁ እድናለሁ ከሚጠፉት ጋራ አልጠፋም አብሬ

የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ ናትና ኢትዮጵያ ሃግሬ

የመልኮት ክብር ባንቺ የገለጻል

ለ አፍ እንኳን ሲጠሩት ስምሽ ይጣፍጣል

እኔ ቁራ አለሆንም በሄደበት ቀሪ

እርግቧን ያድርገኝ ሰላምን አብሳሪ

             ////

ያም ቢታይ ትውልዱ ዪሄም ቢታይ ትውልዱ

አንቺ  አንቺ እኮ ነሽ ግንዱ የ ፍጥረት አሃዱ

ትሻገሪያለሽ ታሻግሪያለሽ

በ ወጀብ መሃል መውጫ በር አለሽ

ሃገሬ የ ኖህ መርከብ ነሽ      

ትሻገሪያለሽ ታሻግሪያለሽ

በ ወጀብ መሃል መውጫ በር አለሽ

ኢትዮጵያ የ ኖህ መርከብ ነሽ

          ////

በ ጥፋት ማእበል አለም ብትናወጥ

እንደ አብደናጎ አልፋለሁ በ ረመጥ

እተርፋለሁ እድናለሁ ከሚጠፉት ጋራ አልጠፋም አብሬ

የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ የኖህ መርከብ ናትና ኢትዮጵያ ሃግሬ

በየ ገዳማትሽ በ መስጊድሽ ቁባ

ላንቺ የ ሚጸለዩ አሉ ነጋ ጠባ

የ ቃልኪዳን ምድር የ አለም መዳኛ

ክብር ነሽ ኩራት ነሽ እቲዮጲያችን ለኛ

ክብር ነሽ ኩራ ት ነሽ እቲዮጲያችን የኛ

          ////

ያም ቢታይ ትውልዱ ዪሄም ቢታይ ትውልዱ

አንቺ  አንቺ እኮ ነሽ ግንዱ የ ፍጥረት አሃዱ

ትሻገሪያለሽ ታሻግሪያለሽ

በ ወጀብ መሃል መውጫ በር አለሽ

ሃገሬ የ ኖህ መርከብ ነሽ      

ትሻገሪያለሽ ታሻግሪያለሽ

በ ወጀብ መሃል መውጫ በር አለሽ

ኢትዮጵያ የ ኖህ መርከብ ነሽ

The post ግርማ ተፈራ – የኖህ መርከብ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8c%8d%e1%88%ad%e1%88%9b-%e1%89%b0%e1%8d%88%e1%88%ab-%e1%8b%a8%e1%8a%96%e1%88%85-%e1%88%98%e1%88%ad%e1%8a%a8%e1%89%a5/feed/ 0
አስቴር አወቀ – ሰቀቀኔ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%b0%e1%89%80%e1%89%80%e1%8a%94/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%b0%e1%89%80%e1%89%80%e1%8a%94/#respond Mon, 13 May 2024 08:36:53 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1550 ኦሆሆ ፈገግ ፈገግ አሉ ኦሁሆ ተገለጡ አይኖቼ አሆሆ እሱን የመሰለ አሆሆ ብርሃን አግንኝቼ እህ አህ………… ሰለየው ያመኛል ሳጣው ይጨንቀኛል ሲሄድ ይከፋኛል ሳየው ደስ ይለኛል ከ ፍጥረቱ ሁሉ በምድር በ ሰማይ እሱን የመሰለ ታይቶ ያውቃል ወይ ኦሆሆሆ ………….. ፍቅር አሜን አሜን መውደድ አሜን አሜን ፍቅር አሜን አሜን  ኦሆሆሆ በየደረሰበት ሰላም ይሆናል ሰላም ይሆናል ረጋ ሰከን አንደበቱ […]

The post አስቴር አወቀ – ሰቀቀኔ appeared first on SRBT.

]]>

ኦሆሆ ፈገግ ፈገግ አሉ ኦሁሆ ተገለጡ አይኖቼ

አሆሆ እሱን የመሰለ አሆሆ ብርሃን አግንኝቼ

እህ አህ…………

ሰለየው ያመኛል ሳጣው ይጨንቀኛል

ሲሄድ ይከፋኛል ሳየው ደስ ይለኛል

ከ ፍጥረቱ ሁሉ በምድር በ ሰማይ

እሱን የመሰለ ታይቶ ያውቃል ወይ

ኦሆሆሆ …………..

ፍቅር አሜን አሜን

መውደድ አሜን አሜን

ፍቅር አሜን አሜን 

ኦሆሆሆ

በየደረሰበት ሰላም ይሆናል ሰላም ይሆናል

ረጋ ሰከን አንደበቱ አካል ቁመናው ውይ ሰውነቱ

በ ውበቱ ተርተቻለሁ በ ፍቅር ወጥመድ ተጠምጃለሁ

አህ ኢዬህዬ  ኢዬህዬ ኢዬህዬ ኢዬህዬ

            ////

ኦሆሆ ፈገግ ፈገግ አሉ ኦሁሆ ተገለጡ አይኖቼ

አሆሆ እሱን የመሰለ አሆሆ ብርሃን አግንኝቼ

እህ አሃ…………

አትውድጂው አትበሉኝ አትናፍቂው አትበሉኝ

እኔ ከ እሱ ወዲያ ምን አላማ  አለኝ

እንዴት ተለይቼ የ ልቤን ሲሳይ

መዋልስ ማደርስ አይን አይኑን ሳላይ

ፍቅር አሜን አሜን መውደድ አሜን

አሜን መውደድ አሜን አሜን 

ኦሆሆሆ

በየደረሰበት ሰላም ይሆናል ሰላም ይሆናል

ማር ነው ማር ነው አንደበቱ

እንዴት እንዴት ይተው በከንቱ

ናልኝ ናልኝ ናፍቆት የ እኔ

የ ፍቅር አጋሬ ሰቀቀኔ

ሃ ……ይሄዬ ይሄዬ ይሄዬ

ይሄዬ ይሄዬ………አሃ አሃ

ይሄዬ ይሄዬ………አሃ አሃ

The post አስቴር አወቀ – ሰቀቀኔ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%b0%e1%89%80%e1%89%80%e1%8a%94/feed/ 0
በገና በገናዬ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93%e1%8b%ac/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93%e1%8b%ac/#respond Tue, 23 Apr 2024 08:12:11 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1540 በገና በገና በገናዬአንቺው ነሽ ጓደኛዬአጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ዳዊት እንዴት ይሙት ሳንተዋወቀውበገና በገናዬየሚመጣን ሁሉ በገናን የሚያውቀው በገና በገናዬ በገና በገና በገናዬአንቺው ነሽ ጓደኛዬአጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ምነው ጌታዬ በደልከኝአትፍቼ እንደሆነ ሳትመክረኝከሰውፊት አንደበት ጣልከኝ በገና በገና በገናዬአንቺው ነሽ ጓደኛዬአጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ቀፎ ማር […]

The post በገና በገናዬ appeared first on SRBT.

]]>

በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ

ዳዊት እንዴት ይሙት ሳንተዋወቀው
በገና በገናዬ
የሚመጣን ሁሉ በገናን የሚያውቀው
በገና በገናዬ

በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ

ምነው ጌታዬ በደልከኝ
አትፍቼ እንደሆነ ሳትመክረኝ
ከሰውፊት አንደበት ጣልከኝ

በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ

ቀፎ ማር ቢኖር ከደጄ
ላሼ ጨረኩት አውርጄ
በእጅ መብላት ነው እንደራሴ
አላዋጣኝምምላሴ

የአህዛብ ጎራዴ ብረት የተባለ
እየቀላ ሄደ ደም እየመሰለ
በገና በገና በገናዬ
አንቺው ነሽ ጓደኛዬ
አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ
በገና በገናዬ

አቆልቁዬ ባየው መሬቱን
ቆስሎ አገኝሁት እግሬን
ምን አሳዘነኝ ለ እግሬ ቀስል
ስሄድ ስሄድ እኖር ይመስላል

እዛ ላይ ሆኜ ሲጠራኝ
ባልንጀሮቼ ሳይመክሩኝ
ባልሰማው እንጂ ዝምታዬ
አቤት አቤቱ ጌታዬ

ያደኩበትን መሬት
ማነው ሜዳ ያረካት
ልናገር የማውቃት
ሀገሬ ጋራ ናት

ሀገራችን ቆላ መስክ የለም ከደጅ
እንዲሆ አፈር ለአፈር እንጫወት እንጀ
በገና በገናዬ

The post በገና በገናዬ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8c%88%e1%8a%93%e1%8b%ac/feed/ 0
ኒቆዲሞስ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8a%92%e1%89%86%e1%8b%b2%e1%88%9e%e1%88%b5/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8a%92%e1%89%86%e1%8b%b2%e1%88%9e%e1%88%b5/#respond Sat, 20 Apr 2024 07:34:27 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1534 በስመ አብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፥ብለን ጀመርንውዳሴ ኒቆዲሞስ። በምእራፍ ሦስትዘወንጌለ ዮሐንስ፥ይነበባልየነገሩ ሁሉ ጥንስስ። ሌትን ተገንያደረገ ‘ማይሄድ በቀን፥“ወይ መምህር፥ለካ ኖሯል የሚማር”የሚለውን ፈርቶ የአይሁድን ዲስኩር፥መልአኮሙመጽአ ሌሊተ ቀዲሙ። በጨለማተሸክሞ ኦሪት ጨለማ፥ብርሃን ወንጌልከብርሃነ ዓለም ሊሰማ። “ሰው ዳግመኛከውሃና ከመንፈስ፥ሳይወለድ አይችል መንግሥቱን ሊወርስ።”ቢለው ጌታ ቸር መምህር ክርስቶስ፥ረቀቀበትእስኪጠራጠር ድረስ። ብልየቱየተጫነው ያ ኦሪቱ፥“ወደ ማኅፀንመግባት ነው ወይ ወደ እናቱ?ብሎ ቢለው አስረዳው ከመሠረቱ። ግን ቆይቶበጣይ በጉባይ ጠበቃለየኔታው […]

The post ኒቆዲሞስ appeared first on SRBT.

]]>

በስመ አብ
ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፥
ብለን ጀመርን
ውዳሴ ኒቆዲሞስ።

በምእራፍ ሦስት
ዘወንጌለ ዮሐንስ፥
ይነበባል
የነገሩ ሁሉ ጥንስስ።

ሌትን ተገን
ያደረገ ‘ማይሄድ በቀን፥
“ወይ መምህር፥
ለካ ኖሯል የሚማር”
የሚለውን
ፈርቶ የአይሁድን ዲስኩር፥
መልአኮሙ
መጽአ ሌሊተ ቀዲሙ።

በጨለማ
ተሸክሞ ኦሪት ጨለማ፥
ብርሃን ወንጌል
ከብርሃነ ዓለም ሊሰማ።

“ሰው ዳግመኛ
ከውሃና ከመንፈስ፥
ሳይወለድ
አይችል መንግሥቱን ሊወርስ።”
ቢለው ጌታ
ቸር መምህር ክርስቶስ፥
ረቀቀበት
እስኪጠራጠር ድረስ።

ብልየቱ
የተጫነው ያ ኦሪቱ፥
“ወደ ማኅፀን
መግባት ነው ወይ ወደ እናቱ?
ብሎ ቢለው
አስረዳው ከመሠረቱ።

ግን ቆይቶ
በጣይ በጉባይ ጠበቃ
ለየኔታው
ለሸንጎ ማስመስከር በቃ።

ስለ ውለታው፥
በዚያች የቁርጧ ሰዓት፥
ልጇን በክብር
አጥቦ የገነዘላትን።
“ታላቅ ያ’ርግህ”
ብላ የአምላክ እናት፥
መረቀችው
እንዲል ርቱዐ ሃይማኖት።
ተገለጠ
የክርስትናው እድገት፥
ዕለት በዕለት
እያደገ በጥቂት።

ከፍርሐት
ወደ ምስክርነት፥
ፍጻሜውም
ከቅዱስ ሥጋው ግንዘት።
መቅበር ሆነ
ብሎ የኪዳን ጸሎት፥
“ቅዱስ ኃያል
ሕያው ዘኢይመውት።

ለታላቅ ሰው
ከታላቁ ጾም ሳምንት፥
ሰባተኛው
ቅድመ ሰሙነ ሕማማት።
ተውህቦ
በያሬድ ሊቀ መጻሕፍት።

ባስተማረው
የተወለድን በጥምቀት፥
ከመቃብር
ያደረው በእጁ ግንዘት።
ይቅር ብሎን
በኒቆዲሞስ ጸሎት፥
በምጽአት
ያሳየን የእርሱን መንግሥት።
ለእግዚአብሔር
ይደሉ ክብር ወስብሐት፥
ለዓለም
ለዘለዓለም እም ጥንት።

The post ኒቆዲሞስ appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%8a%92%e1%89%86%e1%8b%b2%e1%88%9e%e1%88%b5/feed/ 0
ትንሣኤ ጎዳና https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%b5%e1%8a%95%e1%88%a3%e1%8a%a4-%e1%8c%8e%e1%8b%b3%e1%8a%93/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%b5%e1%8a%95%e1%88%a3%e1%8a%a4-%e1%8c%8e%e1%8b%b3%e1%8a%93/#respond Thu, 18 Apr 2024 12:50:15 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1523 አንተ ጎዳና ፣ አንተ መንገድ፥ትንሣኤ ክርስቶስ የሙታን ገድ፥ጎዳና መንገድ ‘ማይነሣ የለም ‘ማይቆም ለፍርድ። መውጊያውን ሰብሮ ሞት ገድሎ ሞቱ፥ሰይጣን ተማርኮ በ”መኑ ውእቱ”፥መስተፃርራን ታርቀው ሰባቱ፥ጥል ተገድሎልን ነፍሳት ሲፈቱ፥ተንሥአ እሙታን አመ ሠለስቱ። ያስተሠረየ የዓለምን ኃጢአት፥የታረደልን ፋሲካ መሥዋዕት፥የአምደ ሰባቷ የጥበብ ፍሪዳ፥ሞዐ አንበሳ ዘእም ይሁዳ። ለአንስት ተገልጦ ታየ ለሐዋርያት፥በኤማሁስ ፍኖት ጠቅሶ ነቢያት፥‘ሚሸሽ መልሶ ለመቶ ሃያው፥“ሰላም ለክሙ” አላቸው ሕያው። ሆኖ ተነሣ […]

The post ትንሣኤ ጎዳና appeared first on SRBT.

]]>

አንተ ጎዳና ፣ አንተ መንገድ፥
ትንሣኤ ክርስቶስ የሙታን ገድ፥
ጎዳና
መንገድ
‘ማይነሣ የለም ‘ማይቆም ለፍርድ።

መውጊያውን ሰብሮ ሞት ገድሎ ሞቱ፥
ሰይጣን ተማርኮ በ”መኑ ውእቱ”፥
መስተፃርራን ታርቀው ሰባቱ፥
ጥል ተገድሎልን ነፍሳት ሲፈቱ፥
ተንሥአ እሙታን አመ ሠለስቱ።

ያስተሠረየ የዓለምን ኃጢአት፥
የታረደልን ፋሲካ መሥዋዕት፥
የአምደ ሰባቷ የጥበብ ፍሪዳ፥
ሞዐ አንበሳ ዘእም ይሁዳ።

ለአንስት ተገልጦ ታየ ለሐዋርያት፥
በኤማሁስ ፍኖት ጠቅሶ ነቢያት፥
‘ሚሸሽ መልሶ ለመቶ ሃያው፥
“ሰላም ለክሙ” አላቸው ሕያው።

ሆኖ ተነሣ ላንቀላፉት በኩር፥
ተከፈተልን ያ የበጎች በር፥
በሞት ፣ ትንሣኤው ብንተባበር፥
ከድል ነሺዎች አለን መደመር፥
እናየዋለን ሲመጣ በአየር።

The post ትንሣኤ ጎዳና appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%89%b5%e1%8a%95%e1%88%a3%e1%8a%a4-%e1%8c%8e%e1%8b%b3%e1%8a%93/feed/ 0
ሆሣዕና https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%86%e1%88%a3%e1%8b%95%e1%8a%93/ https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%86%e1%88%a3%e1%8b%95%e1%8a%93/#respond Thu, 18 Apr 2024 12:39:37 +0000 https://srbt.sewasewmultimedia.com/?p=1517 ሆሣዕና ብለውአመሰገኑት በእድሜ ሕፃናት። ትንቢቱ እንዲፈጸምመዝሙረ ዳዊትብሎ “እምአፈ ደቂቅ”፥ተውህበ አኮቴትደግሞም “መኑ ውእቱንጉሠ ስብሐት”። “አሁን አድን” ብሎ“አቤቱ አሁን አቅና”እንደተናገረም፥ ለቤቱ እንዲቀናወደ ኢየሩሳሌም ክርስቶስ አቀና። በአህያ ተጭኖመምህረ ትኅትናከፋጌ እስከ መቅደስ፥በዐሥራ አራቱ ምእራፍሲሠለስ ሲቀደስከጸሎት ቤት ሲደርስ። ሁሉ ሆኖ እንዳሻየአጭበርባሪ ምሽግየወንበዴ ዋሻ፥ሆኖ አግኝቶት ኖሮ የቤቱ ባለቤት አሳጣው መድረሻ። ሊቃነ ካህናት በቂም ወበቅንዓት“አስተው” ሲሉ ስብሐት፥የቢታንያ ድንጋይወሀበ ለአዶናይ ውዳሴ ወግናይ። ስሟ […]

The post ሆሣዕና appeared first on SRBT.

]]>

ሆሣዕና ብለው
አመሰገኑት
በእድሜ ሕፃናት።

ትንቢቱ እንዲፈጸም
መዝሙረ ዳዊት
ብሎ “እምአፈ ደቂቅ”፥
ተውህበ አኮቴት
ደግሞም “መኑ ውእቱ
ንጉሠ ስብሐት”።

“አሁን አድን” ብሎ
“አቤቱ አሁን አቅና”
እንደተናገረም፥
ለቤቱ እንዲቀና
ወደ ኢየሩሳሌም
ክርስቶስ አቀና።

በአህያ ተጭኖ
መምህረ ትኅትና
ከፋጌ እስከ መቅደስ፥
በዐሥራ አራቱ ምእራፍ
ሲሠለስ ሲቀደስ
ከጸሎት ቤት ሲደርስ።

ሁሉ ሆኖ እንዳሻ
የአጭበርባሪ ምሽግ
የወንበዴ ዋሻ፥
ሆኖ አግኝቶት ኖሮ
የቤቱ ባለቤት
አሳጣው መድረሻ።

ሊቃነ ካህናት
በቂም ወበቅንዓት
“አስተው” ሲሉ ስብሐት፥
የቢታንያ ድንጋይ
ወሀበ ለአዶናይ
ውዳሴ ወግናይ።

ስሟ የሰላም ሃገር
ለኢየሩሳሌም
ለነቢያቱ ደብር፥
ጌታ አለቀሰላት
ስላላወቀችው
የመጎብኘቷን ወር።

“እነሆ በደጅ ቆመህ
‘ምታንኳኳ ንጉሥ
ከሕይወታችን ግባ፥
ፈቃዳችን ላንተ
ልክ እንደ ዘንባባ
ይነጠፍ በፊትህ፥
ልባችን ልብስ ሆኖ
ይረማመድበት
ምሕረት ቸርነትህ።

ግባ ከመቅደስህ
ከሕያው ሰውነት
እደርብን በእውነት፥
አጽዳ ቆሻሻውን
በደል ጥቀርሻውን
በሄሶፕ ጅራፍ።
በንስሐም ጥብጣብ
አትቁም ከበራፍ
በረድኤትህ ና፥
ሆሣዕና” እንበል
በሉ ሆሣዕና
አሜን ሆሣዕና።
አሜን ሆሣዕና።።

The post ሆሣዕና appeared first on SRBT.

]]>
https://srbt.sewasewmultimedia.com/%e1%88%86%e1%88%a3%e1%8b%95%e1%8a%93/feed/ 0