SRBT ግጥሞች SRBT ምርጥ የጥሪ ማሳመሪያ ከሰዋስው መልቲሚድያ ጥሪ ማሳመሪያ ለማግኘት ምርጥ SRBT ግጥሞች ግርማ ተፈራ – መንታ ዉበት ግርማ ተፈራ – ምን ውዬልሽ ግርማ ተፈራ – ፍቅር በ መጠኑ ግርማ ተፈራ – ደሞ ሌላ ግርማ ተፈራ – የኖህ መርከብ አስቴር አወቀ – ሰቀቀኔ አትከልክሉኝ ሶባ አርቲስቶች ግርማ ተፈራ አስቴር አወቀ አብነት አጎናፍር ለምን SRBT ይምረጡ? እንኳን በደህና ወደ SRBT መጡ! የስልክ ጥሪዎን በቀላሉ ወደ ሚወዱት ሙዚቃ የሚቀይሩበትን ዘዴ ይዘንልዎት መጥተናል። ሙዚቃ ለአድማጮቻችን ደስታ እና ጥሩ ስሜት ለመፍጠር የምንጠቀምበት አንዱ መንገድ ነው። 1 ቀላል የስልክ ጥሪ ድምፅ ምርጫ ቀላል እና ምቹ አጠቀም 2 ልዩ ይዘት በSRBT ጥሪ ማሳመሪያ ብቻ የሚግኙ ልዩ ልዩ ድምጾች 3 በቀላሉ ሊጋራ የሚችል ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ጥሪዎቻቸውን ያሳምሩ አጠቃቀም ደንበኞቻችን የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃውን ለመግዛት የሚከተሉትን መንገዶች መጠቀም ይችላሉ፡፡ በመጀመሪያ የምትወዱትን ሙዚቃ ለይተው ይምረጡ የዳውንሎድ ምስሉን ሲጫኑት ስልክ ቁጥሮን በመጠቀም እንዲመዘገቡ ያመራዎታል፡፡ ከተመዘገቡ በህዋላ መመሪያውን በመከተል በቀላሉ የጥሪ ማሳምሪያ ሙዚቃውን መግዛት ይችላሉ በመጨረሻ ሙዚቃውን መግዛትዎን የሚያረጋግጥ መልዕክት ወደ ስልክዎ ይደረሶታል Join SRBT Today Find answers to common queries about SRBT Join Today